በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ
አዲስ አበባ — የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘውን የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ብሔራዊ መርሃ-ግብር በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ። አስተዳደሩ ባወጣው የክንውን ሪፖርት መሠረት፣ በዕለቱ የታቀደውን ግብ 100% በላይ በማሳካት አጠቃላይ 9,230 ችግኞችን መት