ለተተኪ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

ለተተኪ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

============//===========

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተደዳር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ሠራተኞች ድጋፍ ለሌላቸዉ 22 ተተኪ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡

 

//***

Share this Post