Videos
በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 25
ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን(EBC) ኤፍ.ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ትምህርታዊ ፕሮግራም ክፍል 25
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም
ከኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም የካቲት 8 2014 የቀረበ
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 3
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 3
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 4
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 4
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 5
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 5
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 6
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 6
ከኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 7
ከኤፍ ኤም 97.1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 7
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 8
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 8
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 9
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 9
ተጨማሪ መረጃዎችን https://psssa.gov.et/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 10
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 10
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ላይ ትኩረት ያደረገ ፕሮግራም 11
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 11
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 12
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ቁጥር 12672014 ላይ ትኩረት ያደረገ በኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 12
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 13
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 13
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 14
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 14
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 15
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 15
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 16
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 16
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 17
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ ከ7፡40–8፡00 ሰዓት የሚቀርብ ፕሮግራም 17
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 18
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 18
ከኤፍ_ኤም_97_1_ራዲዮ_ጋር_በመተባበር_በየሳምንቱ_ማክሰኞ_የሚቀርብ_ፕሮግራም_20
ከኤፍ_ኤም_97_1_ራዲዮ_ጋር_በመተባበር_በየሳምንቱ_ማክሰኞ_የሚቀርብ_ፕሮግራም_20
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 21
ከኤፍ ኤም 97 1 ራዲዮ ጋር በመተባበር በየሳምንቱ ማክሰኞ የሚቀርብ ፕሮግራም 21
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን /EBC/ ጋር በመተባበር የማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሕግ ጉዳዮችን በተመለከተ የጥገናው መዘዝ በሚል ሪዕስ የተዘጋጀ የችሎት ድራማ
ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዋጅ ቁጥር 1267/2014 አንቀጽ 5(1) ላይ እንደተመለከተው የብሔራዊ መለያ ቁጥር የማኅበራዊ ዋስትና መለያ ቁጥር ሆኖ ሊያገለግል እንደሚችል ይደነግጋል።
በአስተዳደሩም ከመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ማንኛውንም አገልግሎቶች ለማግኘት የብሔራዊ መታወቂያ አስፈላጊ በመሆኑ ፤
👉 አሰሪ መስሪያ ቤቶች የማህበራዊ ዋስትና መለያ ቁጥር እና ሌሎች የአገልግሎት ጥያቄ ሲያቀርቡ የሠራተኞቻችሁን የብሔራዊ መለያ ቁጥር (ፋይዳ) ጠቅሰው እንዲያቀርቡ፣
👉 የጡረታ ባለመብቶችም የብሔራዊ መለያ ቁጥራችሁን (ፋይዳ) በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች ከተጠቀሰው ቀን አስቀድማችሁ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡
ከጡረታ አበል ክፍያ አገልግሎት ጋር በተያያዘም
👉 የ2018 በጀት ዓመት የጡረታ መታወቂያ ዕድሳት እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ስለሆነ በአስተዳደሩ ጽ/ቤቶች በአካል በመገኘት የጡረታ መታወቂያቹን እንድታሳድሱ እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ በአስተዳደሩ ነጻ ስልክ ቁጥር 8926 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር
ዋስትና - የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር መሰናዶ
ዋስትና - የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር መሰናዶ
ማኅበራዊ ዋስትና በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያስገነባቸውን ህንፃዎች እያስመረቀ ነው #etv #ebc | EBC
ማኅበራዊ ዋስትና በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያስገነባቸውን ህንፃዎች እያስመረቀ ነው #etv #ebc | EBC
የሕንጻ ኪራይ ማስታወቂያ
የሕንጻ ኪራይ ማስታወቂያ
======//======
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ኦሎምፒያ አከባቢ ደንበል ሲቲ ሰንተር ፊት ለፊት የሚገኘውን ሕንጻ በተለያየ የንግድ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ማከራየት ይፈልጋል።
ሕንጻው ፡-
👉🏽 ለቢሮ አገልግሎት፣
👉🏽 ለካፌና ሬስቶራንት፣
👉🏽 ለህክምና መስጫ ማዕከላት፣
👉🏽 ለተለያዩ መዝናኛዎች የሚሆን ቴራስና
👉🏽 ለሌሎችም የንግድ አገልግሎቶች የሚውሉ ክፍሎች አሉት፡፡
ሕንጻው የሚገኝበት አካባቢ፡-
👉🏽 አስተማማኝ የደህነት ካሜራ ያለው፣
👉🏽 ለዕይታ ማራኪ፣
👉🏽 በቂ የመኪና ማቆሚያ እና
👉🏽 የከርሰ ምድር ውሃ ያለው ነው።
ለመከራየት ፍላጎት ያለችሁ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች አራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ የህፃናትና ወጣቶች ቲያትር ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 209 በመገኘት መከራየት የምትፈልጉትን የቦታ ስፋትና ወለል በመጥቀስ የኪራይ ፍላጎት ማሳወቂያ ማስገባት የሚትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-
👉🏽 0910919629፣
👉🏽 0913586337፣
👉🏽 0916485241 እና
👉🏽 0911936275
በመደወል መረጃውን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር
ለጡረታ ባለመብቶች በሙሉ!
የኢፌድሪ የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር፣ የ2019 በጀት ዓመት የጡረታ መታወቂያ ዕድሳት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ መሆኑን ይገልጻል፡፡
ይህ ወሳኝ የዕድሳት አገልግሎት እስከ መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ፣ የተከበራችሁ የሀገር ባለውለታ የጡረታ ባለመብቶች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በአቅራቢያችሁ በሚገኙ የአስተዳደሩ ጽሕፈት ቤቶች ወይም ጽ/ቤቶቹ በሚያዘጋጇቸው የዕድሳት ማዕከላት እና መርሃ ግብር መሠረት በአካል በመገኘት መታወቂያችሁን እንድታድሱ በአክብሮት እናሳስባለን።
ስለ ዕድሳቱ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገዎት፣ በአስተዳደሩ የነፃ ስልክ መስመር 8926 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የመንግሥት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር!