አስተዳደሩ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በተካሄደው የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ተሳተፈ

አስተዳደሩ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በተካሄደው የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ተሳተፈ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት 21 ተቋማትን በማስተባበር ሐምሌ 18/2015 በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ባካሄደው የአቅመ ደካማ ግለሰቦች ቤት እድሳት፣ የትምህርት ቤት እድሳት እና የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፏል።

Share this Post