በአስተዳደሩ የህፃናት አስተዳደግን በተመለከተ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ

 

በአስተዳደሩ የህፃናት አስተዳደግን በተመለከተ የግማሽ ቀን ስልጠና ተሰጠ

 

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በዋናው መ/ቤት የህፃናት ማቆያ ተጠቃሚ ለሆኑ እናቶች የህፃናት አስተዳደግን በተመለከተ በህፃናት ጉዳይ አማካሪ በሆኑት ወ/ሮ መታሰቢያ ማሞ አማካኝነት ነሀሴ 13 2014 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡  በእለቱ ስለ ህፃናት አስተዳደግ ገለፃ ከተደረገ በኋላ ሠልጣኞች በሰጡት አስተያየት ሳናውቅ ልጆቻችን ላይ ብዙ ስህተቶችን ሰርተናል በቀጣይ ትክክለኛውን አስዳደግ እንድንከተል ይረዳናል፡፡ በማለት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡

Share this Post