የአስተዳደሩ አመራርና ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ

የአስተዳደሩ አመራርና ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራርና ሠራተኞች ሐምሌ 08/2014 ዓ/ምህረት በእድገት ጮራት/ቤት ቅጥር ግቢ የተለያዩ ችግኞችን ተክለዋል፡፡

የተቋሙ ዋና መ/ቤት አመራርና ሠራተኞች በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በሚገኘው የእድገት ጮራ ት/ቤት ውስጥ 1000 ለምግብነት የሚውሉ ፍራፍሬዎች 1277  የተለያዩ  የዛፍ ችግኞች በድምሩ 2277 ችግኞችን የተከሉ ሲሆን በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተቋሙ አመራርና ሠራተኞች ችግኝ ሲተከል ይህ ለ4ኛ ጊዜ ነው፡፡

Share this Post