የጡረታ መዋጮን በተመለከተ የተደረገ ማሻሻያ
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ተሻሽለው ከወጡ ድንጋጌዎች ውስጥ የጡረታ መዋጮን በተመለከተ በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሥር የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሂዲን ጀማል የሰጡንን ማብራሪያ እን
The Public Employees Social Security Administration is a federal government administration established by Council of Ministers Regulation No. 203/2003. The administration was established with the aim of expanding and strengthening the social security programs of government employees. The administration's main mission is to register and issue pensions, collect pension contributions, determine pensions and pay, and administer pensions.
Accordingly, in accordance with Article 90, Sub-Article 1 of the Constitution, it shall play its role in ensuring the social security of its citizens to the best of its ability.
As a result, it is fulfilling its responsibility to increase the social security awareness of citizens, expand pension coverage, make service delivery more accessible, and make the fund more sustainable and secure.
The Second Growth and Transformation Plan (GTP) is undertaking efforts to strengthen transparency and accountability by mobilizing customers to provide efficient and effective service by collecting pension contributions, providing the service with information technology.
Therefore, I would like to call on the staff, clients and stakeholders of the administration to contribute to the success of this plan and to achieve the national goal of achieving the administration's mission.
በአዲሱ የመንግስት ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ተሻሽለው ከወጡ ድንጋጌዎች ውስጥ የጡረታ መዋጮን በተመለከተ በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ሥር የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሂዲን ጀማል የሰጡንን ማብራሪያ እን
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር የህግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሂዲን ጀማል እንደገለጹልን፣ ተቋሙ የሚሰበስበውን የጡረታ ፈንድ ከዚህ ቀደም በነበረው አዋጅ ገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ መሰረት በተመረጡና አዋጭ በሆኑ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ መሰማ
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም በአስተዳደሩ የመሰብሰብያ አዳራሽ በአዲሱ የተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 እና የ9 ወር እቅድ አፈፃፀም እንዲሁም በወቅታዊ የቀጣይ 3 ወራት እቅድ ዙሪያ ለዋና መ/ቤት ሰራተኞች የግንዛቤ ማ
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የጤና ስፖርት የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ለኢትዮ ኢንተርፕራይዝቡድን 4ለ1 በሆነ ዉጤት አሸነፈ ፡፡
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የቴንስ ጤና ስፖርት ቡድን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የቴንስ ጤና ስፖርት ቡድንን አሸነፈ ፡፡
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል ለሚገኙ ችግረኞች የተለያዩ ድጋፎች አደረገ፡፡
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳደር የጤና ስፖርት ቡድን የስፖርት ፌዴሬሽን የጤና ስፖርት ቡድንን በፎርፌ አሸነፈ፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በበጀት ዓመቱ ከያዘው ዕቅድ አንጻር የተቋሙ የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ምን እንደሚመስል በአስተዳደሩ የዕቅድ፣ ጥናትና ሪፎርም ዳይሬክተር አቶ አሰፋ ማናዬ ጋር እንደሚከተለው ቆይታ አድርገናል።