• Date: Jul 26 2022
  • Attachment: Download
  • Content

    ውድ ተከታታዮቻችን ተቋማችን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር FM 97.1 ላይ  በሀምሌ 21/2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ  አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ( ወይም አዲሱን አዋጅ) በተመለከተ የቀጥታ ውይይት  ስለሚኖረን  በአዋጁ ዙሪያ ጥያቄ፣ ሀሳብና አስተያየት በስልክ መስመር  011 552 54 84/85 እየደወላችሁ ሀሳባችሁን መግለፅ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡