በ9 ወራት ሀገራዊና ተቋማዊ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
በ9 ወራት ሀገራዊና ተቋማዊ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
The Public Employees Social Security Administration is a federal government administration established by Council of Ministers Regulation No. 203/2003. The administration was established with the aim of expanding and strengthening the social security programs of government employees. The administration's main mission is to register and issue pensions, collect pension contributions, determine pensions and pay, and administer pensions.
Accordingly, in accordance with Article 90, Sub-Article 1 of the Constitution, it shall play its role in ensuring the social security of its citizens to the best of its ability.
As a result, it is fulfilling its responsibility to increase the social security awareness of citizens, expand pension coverage, make service delivery more accessible, and make the fund more sustainable and secure.
The Second Growth and Transformation Plan (GTP) is undertaking efforts to strengthen transparency and accountability by mobilizing customers to provide efficient and effective service by collecting pension contributions, providing the service with information technology.
Therefore, I would like to call on the staff, clients and stakeholders of the administration to contribute to the success of this plan and to achieve the national goal of achieving the administration's mission.
በ9 ወራት ሀገራዊና ተቋማዊ ዕቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጡረታ አዋጁ እና አፈጻጸሙ ዙሪያ ታህሳስ 6/2015 ዓ/ም ለአሰሪ መ/ቤቶች የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ በራስ ሆቴል ሰጥቷል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የተቋሙ የአይ.ቲ ፕሮጀክት አካል የሆነውን የለማ መተግበሪያ ሶፍትዌር ግዢና ማላመድ(Customization) እና የዳታ ሴንተር ግንባታ ላይ የማማከር እና ሌሎች ስራዎችም ላይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ጋር ታህሳስ 06
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮች እና ሠራተኞች 35ኛውን የአለም ኤድስ ቀንን ‹‹ፍትሐዊና ተደራሽ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ አገልግሎት!›› በሚል መሪ ሃሳብ ህዳር 30/2015 አከበሩ፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮችና ሠራተኞች 19 ኛውን ዓለም ዓቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን ህዳር 23 ቀን 2015 "ሙስናን መታገል በተግባር!" በሚል መሪ ሃሳብ በድምቀት አከበሩ፡፡
አስተዳደሩ የሰሜን ዕዝ ጥቃት የተፈፀመበትን 2ኛ ዓመት ጥቅምት 24 ቀን አሰበ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለሁለት የመንግሰት ትምህርት ቤቶች ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ህዳር 15/2015 ድጋፍ አደረገ።
በአስተዳደሩ የሰንደቅ አላማ ቀን ተከበረ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራርና ሠራተኞች 15ኛውን የሠንደቅ አላማ ቀን “ሠንደቅ አላማችን፣ የብዝሃነታችን መገለጫ ፣የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 7/2015 ዓ/ም በተቋሙ ቅጥር ግቢ
Bid invitation for Web-enabled Integrated National Social Security Administration System Software (WINSAS)
View