አስተዳደሩ በባህርዳር ከተማ ጧሪ ለሌላቸው አረጋውያን ያሰራቸውን ቤቶች አስረከበ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያን በባህርዳር ከተማ ያስገነባቸውን 14 ቤቶች ጥር 21 ቀን 2018 የባህርዳር ከተማ አስተዳደር አካላትና የጡረተኞች ተወካዮች በተገኙበት በማስመረቅ ለባለቤቶቹ አስረከበ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ምክትል ዋና ስ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸው አረጋውያን በባህርዳር ከተማ ያስገነባቸውን 14 ቤቶች ጥር 21 ቀን 2018 የባህርዳር ከተማ አስተዳደር አካላትና የጡረተኞች ተወካዮች በተገኙበት በማስመረቅ ለባለቤቶቹ አስረከበ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአስተዳደሩ ምክትል ዋና ስ
አስተዳደሩ የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገመገመ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በ2018 የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙ ላይ ከሪጅን ጽ/ቤቶችና ከዋናው መ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ከጥር 13 - 16/2018 ድረስ በአዳማ ከተማ ውይይት አካሄደ። የአስተዳደሩ ሪጅን ጽ/ቤቶች ባለፉት
የ2018 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ላይ ዉይይት ተደረገ =============//============ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የ2018 በጀት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ከአጠቃላ የአስተዳደሩ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ጋር ጥር 07 ቀን 2018 ዓ.ም ውይ
አስተዳደሩ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የዕቅዱን 95 በመቶ ማከናወኑ ተገለፀ
በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሃሳብ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ
የአቅም ውስንነት ያለባቸው አረጋዊያን መኖሪያ ቤት የሚሆን ህንጻ ለመገንባት የግንባታ ማስጀመሪያ ስነስርዓት ተከናወነ
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር አመራሮች እና ሠራተኞች “የመጋቢት 24 ፍሬዎችና ቀጣይ የሀገራችን ተስፋዎች” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት አደረጉ
በሁለተኛው የብልፅግና መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ውይይት ተካሄደ
አስተዳደሩ 19ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በደማቅ ሁኔታ አከበሩ
የአስተዳደሩ ሠራተኞች “የኢትዮ-ግሪን ሞቢሊቲ 2024” ኤግዝብሽንና ሲምፖዚየም ጉብኝት አካሄዱ
የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሰራተኞች "የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት" በሚል ርዕስ በተዘጋጀዉ ሰነድ ላይ ዉይይት አካሄዱ
የመንግስት የመቶ ቀን የሪፎርምና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ
የመንግስት ሠራተኞች ማኀበራዊ ዋስትና አስተዳደር የሥራ ውል ስምምነት ተፈራረመ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ከመንግስት አሠሪ መስሪያ ቤቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ
የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ በመሳተፍ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ ===========//============ የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሠራተኞች በአንድ ጀንበር የተያዘዉን 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ሀገራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ስኬት
የአስተዳደሩ አመራሮች እና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ
አስተዳደሩ በይርጋለም ከተማ ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች በማስመረቅ ለአቅመ ደካማ ግለሰቦች አስረከበ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የአስተዳደሩን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ
አስተዳደሩ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት አስተባባሪነት በተካሄደው የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ተሳተፈ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጡረታ አዋጁ እና አፈጻጸሙ ዙሪያ ታህሳስ 6/2015 ዓ/ም ለአሰሪ መ/ቤቶች የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ በራስ ሆቴል ሰጥቷል፡፡