የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የጤና ስፖርት የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ለኢትዮ ኢንተርፕራይዝቡድን 4ለ1 በሆነ ዉጤት አሸነፈ ፡፡

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  የጤና  ስፖርት የወንዶች እግር ኳስ ቡድን  ለኢትዮ ኢንተርፕራይዝቡድን 4ለ1 በሆነ ዉጤት አሸነፈ ፡፡

አገር አቀፍ 15ኛዉ ስፖርት ለሁሉም  የወንዶች እግር ኳስ ጨወታዎች እየተካሄዱ ይገኛሉ ፤   የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የጤና  ስፖርት የወንዶች እግር ኳስ ቡድን  ከኢትዮ ኢንተርፕራይዝ  ቡድን በተመደበለት ድልድል  መሰረት   ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሜዳ ጨወታዉ የአስተዳደሩ የጤና  ስፖርት የወንዶች እግር ኳስ ቡድን   በጥሩ ጨወታ ከኢትዮ ኢንተርፕራይዝ  ቡድን  በመጫወት እና 4ለ1 በሆነ ዉጤት አሸንፏል ፡፡

Share this Post