የቴንስ ጤና  ስፖርት ቡድን  የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን አሸነፈ ፡፡

ዛሬ ሚያዝያ 20/2014 ዓ.ም  የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  የቴንስ ጤና  ስፖርት ቡድን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የቴንስ ጤና  ስፖርት ቡድንን ሁለት በዜሮ በሆነ ዉጤት በትምህርት ሚኒስቴር የስፖርት ማዘዉተሪያ አዳረሽ ባካሄዱት ግጥምያ አሸንፏል ፡፡

Share this Post