የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ፡፡

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል የሚገኙ ችግረኞች የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ፡፡

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  ሰራተኞች የተዉጣጣ የተለያዩ የንፅህና መጠበቅያ ቁሳቁሶችን፣አልባሳትን እና የገንዘብ ድጋፍ በጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማእከል በአካል በቦታዉ በመገኘት አበርክቷል፡፡

Share this Post