የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር የጤና ስፖርት ቡድን አሸነፈ::

ዛሬ ሚያዝያ 11/2014 ዓ.ም  የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  የጤና  ስፖርት ቡድን   የስፖርት ፌዴሬሽን የጤና  ስፖርት ቡድንን  በፎርፌ አሸንፏል ይሀ ሊሆን የቻለዉ የስፖርት ፌዴሬሽን የጤና  ስፖርት ቡድንን   ተጋጠሚዉን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  የጤና  ስፖርት ቡድን  በቦታዉ ሲገኝ  እሱ ግን ሊገኝ ባለመቻሉ ሙሉ 3 ነጥብ ለተጋጣሚዉ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ፈንድ አስተዳድር  የጤና  ስፖርት ቡድን  ሊሰጥ ችሏል፡፡ 

 

 

Share this Post