አዲስ ታሪክ - አዲስ አድማስ የሆነው የዋስትና ህንጻዎች ነገ ይመረቃል!
አዲስ ታሪክ - አዲስ አድማስ የሆነው የዋስትና ህንጻዎች ነገ ይመረቃል!
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የመንግስት ሠራተኞችን የማህበራዊ ዋስትና ሥርዓት ለማዘመንና ተቋማዊ አቅሙን ለማሳደግ በአዲሰ አበባ፣ በባህርዳር፣ በሐረር፣ በጅማና በሃዋሳ ከተሞች ያስገነባቸው 8 ዘመናዊ ሕንጻዎች ነገ ሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት በመታገዝ በታላቅ ድምቀት ይመረቃሉ።
ይህ የታሪክ ምዕራፍና የተቋሙ የስኬት አሻራ የሚታይበትን ልዩ የምርቃት መርሃ ግብር ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀጥታ ሥርጭት እንድትከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
📅 ቀን፦ ነገ ሚያዚያ 24/2018
⏰ ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡30 ጀምሮ
📺 ቀጥታ ሥርጭት፦ በኢቲቪ (ETV) ዜና ቻናል
የአስተዳደሩን የላቀ ደረጃ የሚያበስሩ እነዚህን የሥራ ውጤቶች በጋራ እንመርቃለን!
#ታላቅ_ምርቃት #የመንግስት_ሠራተኞች_ማህበራዊ_ዋስትና #ኢቲቪ #ኢትዮጵያ #GrandOpening