ጳጉሜ 1 “የበጎ ፈቃድ ቀን”
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጽዳት ስራ እና የተለያዩ አልባሳት፣ የንፅህና መጠበቂያ እና የገንዘብ ድጋፍ ከሠራተኞች በማሰባሰብ ለጌርጌሲኖን የአምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የበጎ ፈቃድ ቀንን አስመልክቶ ድጋፍ ተደርጓል፡፡