ይዘት ውድ ተከታታዮቻችን ተቋማችን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር FM 97.1 ላይ በሀምሌ 21/2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ አዋጅ ቁጥር 1267/2014 ( ወይም አዲሱን አዋጅ) በተመለከተ የቀጥታ ውይይት ስለሚኖረን በአዋጁ ዙሪያ ጥያቄ፣ ሀሳብና አስተያየት በስልክ መስመር 011 552 54 84/85 እየደወላችሁ ሀሳባችሁን መግለፅ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡